የኢዜማ ፓርቲ የቢሾፍቱ ከተማ የአድአ ምርጫ ወረዳ 1 ሊቀመንበር ተገደሉ

በግንቦት ወር መጨረሻና በሰኔ ወር መጀመሪያ ከትግራይ ክልል ውጪ በመላው ኢትዮጵያ ለማካሄድ በታቀደው 6ኛው አገራዊ ምርጫ 52 የፖለቲካ ፓርቲዎች እንደሚሳተፉ ይጠበቃል። ከነዚህ ፓርቲዎች መካከል ኢዜማ አንዱ ነው። ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው መርሃ ግብር መሰረት የፓርቲዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ ጀምሯል። በቢሾፍቱ ከተማ የምረጡኝ ቅስቀሳ ለመጀመር አንድ ቀን ሲቀረው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ … Continue reading የኢዜማ ፓርቲ የቢሾፍቱ ከተማ የአድአ ምርጫ ወረዳ 1 ሊቀመንበር ተገደሉ